I Run For Nile/GERD 5K Virtual Run/Walk ደሞ ለዓባይ
በደሞ ላባይ ግብረሀይል ለሚሰበሰበዉ እያንዳንዱ ስጦታ የኢትዮጵያ መንግስት በኢትዮጵያ ኤምባሲ አማካኝነት የመቀበያ ሪሲት እና የምስጋና ደብዳቤ (ሰርተፍኬት) የሚሰጥ መሆኑን በቅድሚያ ልናሳዉቅ እንወዳለን! በደስታና በልግስና ለሀገርዎ ስለሚያደርጉት በጎ ስጦታ ሁሉ በዉድ ሀገራችንና በደሞ ላባይ በአስተባባሪዎች ስም ከልብ እናመሰግናለን።
ለሩጫዉ ከተመዘገቡ በህዋላ ለሌሎችም ይህንን እድል ባልዎት አጋጣሚ ሁሉ በሶሻል ሚዲያም በመጠቅም ሌሎችን እንዲያበረታቱ በአክብሮት እንጠይቃለን!
ለሩጫዉ ከተመዘገቡ በህዋላ ለሌሎችም ይህንን እድል ባልዎት አጋጣሚ ሁሉ በሶሻል ሚዲያም በመጠቅም ሌሎችን እንዲያበረታቱ በአክብሮት እንጠይቃለን!
- Registration:
- Online Registration is Closed
Online Registration has Ended.
This is a service fee for processing your race application. This may be slightly higher or lower per registrant than the amount shown here.